Our Mission
The institute will be able to befit the sector’s economic contribution by accelerating the growth and development of the tourism industry through offering internationally standardized skill based training, conducting research, providing consultative service, facilitating technology transfer, and providing community service.
ለኢንስቲትዩቱ ሠራተኞች የሥራ ላይ ስነ ምግባር ዙሪያ ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እና በተቋሙ የተሠሩ ሥራዎች ቀረቡ ።
ቱማኢ ጥር/24/2018 ዓ ምቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ለአመራሮችና ሠራተኞች በሥራ ላይ ስነምግባር ዙሪያ ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ።የተቋሙ ስነምግባር መከታተያ ሥራ አስፈጻሚ አቶ ብርሃኑ ኩምሳ የሥራ ላይ ስነምግባር የተፈቀደ፣ የተወደደ፣ ያማረ ሥራ ወይም ድርጊት ማለት መሆኑን እና የሥራ ላይ ስነምግባር ማለት በሥራ ሰዓት መገኘት፣ መከባበር ፣እምነት የሚጣልበት ሰው መሆን፣ የሥራ ተነሳሽነት እንዲኖር …
Read MoreLatest News
የኢንስቲትዩቱ የሪፎርም ሥራዎች ተገመገሙ
ቱ.ማ.ኢ ጥር 23/2018 ዓ.ም የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የሪፎርምና ISO 21001 2018 ያለበት የተግባር ምዕራፍ ግምገማ ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል ። …
የቴክኒክና ሙያ ተቋማት የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ የሚሸከም ባለሙያ መፍጠር የሚያስችል ፖሊሲ ተዘጋጅቷል ተባለ።
ቱ ማ ኢ ጥር/23/2018 ዓ ም ለቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት አሰልጣኞችና ባለሙያዎች የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ፖሊሲ ሰነድ ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል። ሰነዱን …
የኢንስቲትዩቱ የ2018 ዓ ም ግማሽ ዓመት የአፈፃፀም ሪፖርት ለሠራተኞች ቀረበ።
ቱ.ማ .ኢ ጥር 23/2018 ዓ ም በዚህ ፕሮግራም የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ነጋሽ እንደገለጹት ጥራት ያለው …
ሪፎርሙን በተዋረድ ባሉ መዋቅሮች ሙሉ በሙሉ ወደ ትግበራ ለማስገባት በትኩረት እየተሰራ መሆኑ …
በሥራና ክህሎት ዘርፍ የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርምን በተዋረድ ባሉ መዋቅሮች ሙሉ ለሙሉ ተግባራዊ ለማድረግ ያለመ የምክክር እና የአቅም ግንባታ መድረክ …
የዓለም ባንክ ግዥ ሥርዓት እና ኤሌትሮኒክስ ግዥን በተመለከተ ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ …
የዓለም ባንክ ግዥ ሥርዓት እና ኤሌትሮኒክስ ግዥን በተመለከተ ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ ። ቱ ማ ኢ ጥር 15/2018 ዓ ም …