Our Services

Training

የስልጠና ዘርፎች

ኢንስቲትዩቱ በአሁኑ ጊዜ በስምንት የሙያ መስኮች ሥልጠና የሚሰጥ ሲሆን በሆቴል እና ቱሪዝም ዘርፍ በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የስልጠና መስኮች በአዲስ መልክ እየሰጠ ይገኛል፡፡
በዲግሪ፦ በሆቴል ማኔጅመንት
በቱሪዝም ማኔጅመንት
በኢቨንት ማኔጅመንት
በክሉናሪ አርት

በደረጃ ሶስትና አራት
1. በእንግዳ አቀባበል
2. በቤት አያያዝ
3. በምግብና መጠጥ ቁጥጥር
4. በምግብና መጠጥ መስተንግዶ
5. በኬክ ዝግጅት
6. በቱሪስት አስጎብኝ
በደረጃ አምስት

7. በክሉናሪ አርት(በምግብ ዝግጅት )
8. በቱርኦፕሬሽን
በቀጣይ ዓመታት በቱሪዝምና ሆቴል ዘርፍ ሁለተኛ እና ሶስተኛ ዲግሪ ስልጠና ለመስጠት ቅድመ ዝግጅቱን እያጠናቀቀ ይገኛል፡፡
በአጫጭር ስልጠና
 Hotel leadership management
 Hotel Supervision
 Culinary Leadership Management
 Hotel software IDS
 Wellness and SPA
 Nany (Local Domestic work )
በውጪ ቋንቋ እንግሊዝኛ፣ ፈረንሳይኛ፣ ጀርመንኛና አረቢኛ ስልጠና እየሰጠ የሚገኝ በዘርፉ አንቱታን ያተረፉ ባለሙያዎችን ያፈራ ተቋም ነው፡፡
Research

በጥናትና ምርምር እና በማማከር

ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከ1961 ዓም ጀምሮ በሀገራችን በቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ ዘርፍ 57 ዓመት በስልጠና፣ በጥናትና ምርምር እና በማማከር እንዲሁም የቴክኖሎጂ ሽግግር እና የማህበረሰብ አቀፍ ሥራዎችን እየሰራ ያለ ተጠሪነቱ ለሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የሆነ አንጋፋ መንግስታዊ ተቋም ነው፡፡
Consultancy

ማማከር

ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከ1961 ዓም ጀምሮ በሀገራችን በቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ ዘርፍ 57 ዓመት በስልጠና፣ በጥናትና ምርምር እና በማማከር እንዲሁም የቴክኖሎጂ ሽግግር እና የማህበረሰብ አቀፍ ሥራዎችን እየሰራ ያለ ተጠሪነቱ ለሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የሆነ አንጋፋ መንግስታዊ ተቋም ነው፡፡
Technology_Transfer

የቴክኖሎጂ ሽግግር

ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከ1961 ዓም ጀምሮ በሀገራችን በቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ ዘርፍ 57 ዓመት በስልጠና፣ በጥናትና ምርምር እና በማማከር እንዲሁም የቴክኖሎጂ ሽግግር እና የማህበረሰብ አቀፍ ሥራዎችን እየሰራ ያለ ተጠሪነቱ ለሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የሆነ አንጋፋ መንግስታዊ ተቋም ነው፡፡